Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 22:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ይሁ​ዳን፥ “በመ​ሳም የሰ​ውን ልጅ አሳ​ል​ፈህ ትሰ​ጠ​ዋ​ለ​ህን?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 ኢየሱስ ግን፣ “ይሁዳ ሆይ፤ የሰውን ልጅ በመሳም አሳልፈህ ትሰጣለህን?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 ኢየሱስ ግን “ይሁዳ ሆይ! በመሳም የሰውን ልጅ አሳልፈህ ትሰጣለህን?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 ኢየሱስ ግን “ይሁዳ ሆይ! የሰውን ልጅ በመሳም አሳልፈህ ትሰጣለህን?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 ኢየሱስ ግን፦ ይሁዳ ሆይ፥ በመሳም የሰውን ልጅ አሳልፈህ ትሰጣለህን? አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 22:48
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ይህ​ንም ሲነ​ግ​ራ​ቸው ሕዝቡ ደረሱ፤ ከዐ​ሥራ ሁለቱ ደቀ መዛ​ሙ​ርቱ አንዱ ይሁ​ዳም ይመ​ራ​ቸው ነበር፤ ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ቀርቦ ሳመው፤ የሰ​ጣ​ቸ​ውም ምል​ክት ይህ ነበር፤ “የም​ስ​መው እርሱ ነውና እር​ሱን አጽ​ን​ታ​ችሁ ያዙት” አላ​ቸው።


አብ​ረ​ውት የነ​በ​ሩ​ትም የሆ​ነ​ውን ባዩ ጊዜ፥ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስን፥ “አቤቱ፥ በሰ​ይፍ ልን​መ​ታ​ቸው ትፈ​ቅ​ዳ​ለ​ህን?” አሉት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች