ሉቃስ 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አንዲት ድሃ መበለትም ሁለት መሐለቅ ስታስገባ አየ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ደግሞም አንዲት ድኻ መበለት ሁለት ትንንሽ የናስ ሳንቲሞች በዚያ ስትጨምር ተመለከተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አንዲትም ድኻ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስታስቀምጥ አየና ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እንዲሁም አንዲት ድኻ መበለት፥ ሁለት ሳንቲም የሚያኽል የናስ ገንዘብ በሣጥኑ ውስጥ ስትጨምር አየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና፦ ምዕራፉን ተመልከት |