ሉቃስ 20:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከወዴት እንደ ሆነች አናውቅም” ብለው መለሱለት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ፣ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ብለው መለሱለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልሰውም “ከየት እንደሆነ አናውቅም፤” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ሲሉ መለሱለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መልሰውም፦ ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |