ሉቃስ 20:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ናት? ከሰማይ ናትን? ወይስ ከሰው?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰው?” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረች ወይስ ከሰዎች?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የዮሐንስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ነበረን ወይስ ከሰው?” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |