ሉቃስ 19:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈጥኖም ወረደ፤ ደስ እያለውም ወደ ቤቱ ይዞት ገባ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እርሱም ፈጥኖ ወርዶ በደስታ ተቀበለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፈጥኖም ወረደ፤ በደስታም ተቀበለው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዘኬዎስም ቶሎ ብሎ ወረደና፥ በደስታ ኢየሱስን በቤቱ ተቀበለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው። ምዕራፉን ተመልከት |