Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 19:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 የተ​ላ​ኩ​ትም ሄደው እንደ አላ​ቸው አገኙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የተላኩትም ሄደው ልክ እንደ ነገራቸው ሆኖ አገኙት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው ሆኖ አገኙት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የተላኩትም ሄደው ሁሉም ነገር ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ሆኖ አገኙት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው አገኙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 19:32
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ለምን ትፈ​ቱ​ታ​ላ​ችሁ? የሚ​ላ​ችሁ ቢኖር ጌታው ይሻ​ዋል በሉ።”


ውር​ን​ጫ​ው​ንም ሲፈቱ ባለ​ቤ​ቶቹ “ውር​ን​ጫ​ውን ለምን ትፈ​ቱ​ታ​ላ​ችሁ?” አሉ​አ​ቸው።


በሄ​ዱም ጊዜ እን​ዳ​ላ​ቸው አገኙ፤ የፋ​ሲ​ካ​ው​ንም በግ አዘ​ጋጁ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች