ሉቃስ 17:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሁለት ሰዎች በአንድ እርሻ ላይ ይኖራሉ፤ አንዱን ይወስዳሉ፤ ሁለተኛውንም ይተዋሉ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሁለት ሰዎች በዕርሻ ቦታ ዐብረው ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል።”] ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሁለተኛውም ይቀራል።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሁለት ሰዎች በአንድ እርሻ ቦታ ይሠራሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል።”] ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል። ምዕራፉን ተመልከት |