ሉቃስ 15:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ተቈጥቶም ‘አልገባም’ አለ፤ አባቱም ወጥቶ ማለደው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “ታላቅ ወንድሙም ተቈጣ፤ ወደ ቤትም መግባት አልፈለገም፤ አባቱም ወደ ውጭ ወጥቶ እንዲገባ ለመነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 እርሱም ተቈጣ፤ ሊገባም አልፈለገም፤ አባቱም ወጥቶ ለመነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “ታላቅ ወንድሙም በጣም ተቈጥቶ፥ ‘ወደ ቤት አልገባም’ አለ። ስለዚህ አባቱ ወደ ደጅ ወጥቶ እንዲገባ ለመነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ተቈጣም ሊገባም አልወደደም፤ አባቱም ወጥቶ ለመነው። ምዕራፉን ተመልከት |