ሉቃስ 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህም ነገር ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እነርሱም ለዚህ አንዳች መልስ ሊያገኙ አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱ ግን ምንም መልስ መስጠት አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |