| ሉቃስ 13:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ዳግመኛም እንዲህ አለ፥ “የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እመስላታለሁ?ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ደግሞም እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔርን መንግሥት ከምን ጋራ ላመሳስላት?ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ደግሞም እንዲህ አለ፥ “የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እመስላታለሁ?ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኢየሱስ እንደገና እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔርን መንግሥት ከምን ጋር አነጻጽራታለሁ?ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ደግሞም፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን አስመስላታለሁ?ምዕራፉን ተመልከት |