ሉቃስ 12:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 እውነት እላችኋለሁ፥ በሀብቱ ሁሉ ላይ ይሾመዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ይሾመዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 እውነት እላችኋለሁ፤ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 በእውነት እላችኋለሁ፤ ጌታው ያን አገልጋይ የንብረቱ ሁሉ ኀላፊ አድርጎ ይሾመዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ ላይ ይሾመዋል። ምዕራፉን ተመልከት |