ሉቃስ 12:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። ምዕራፉን ተመልከት |