ሉቃስ 11:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ፈሪሳዊዉም አይቶ አደነቀ፤ ምሳ ለመብላት እጁን አልታጠበም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ፈሪሳዊውም ኢየሱስ ከምግብ በፊት እጁን እንዳልታጠበ ባየ ጊዜ ተደነቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ከምሳም በፊት አስቀድሞ እንዳልታጠበ በማየቱ ፈሪሳዊው ተደነቀ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ኢየሱስ ምሳ ከመብላቱ በፊት እጁን ስላልታጠበ ፈሪሳዊው ተደነቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ከምሳም በፊት አስቀድሞ እንዳልታጠበ ባየው ጊዜ ፈሪሳዊው ተደነቀ። ምዕራፉን ተመልከት |