ሰቈቃወ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ተከለከለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ርዳታ ፈልጌ ብጣራና ብጮኽ እንኳ፣ ጸሎቴን መስማት አልፈለገም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለእርዳታ ጩኸቴን ባሰማም እንኳ አላዳምጥ አለኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ። ምዕራፉን ተመልከት |