ሰቈቃወ 3:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 በጠራሁህ ቀን ወደ እኔ ቅረብ፤ “አትፍራም” በለኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 በጠራሁህ ጊዜ ቀረብኸኝ፣ እንዲሁም፣ “አትፍራ” አልኸኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 በጠራሁህ ጊዜ ወደ እኔ ቀርበህ “አትፍራ!” አልከኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 በጠራሁህ ቀን ቀርበህ፦ አትፍራ አልህ። ምዕራፉን ተመልከት |