ሰቈቃወ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዙሪያዬ ቅጥር ሠራብኝ፤ የመከራውንም ጎዳና በእኔ ላይ አቀና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በምሬትና በድካም፣ ቅጥር ሠራብኝ፤ ዙሪያዬንም ከበበኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከበባ አድርጎ ምርር ባለ ሐዘንና ችግር ውስጥ ከተተኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ። ምዕራፉን ተመልከት |