ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በቤጤልዋ አጠገብ፥ በአውሎን በውኃው ምንጭ አጠገብ ሰፈሩ፤ የሰፈራቸውም አቆልቋዩ እስከ ዶታይምና ቤጤልዋ ድረስ፥ ወርዱም በአሴዴራሎም አንጻር ከቤጤልዋ እስከ ቅያሞስ ደረሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከቤቱሊያ አጠገብ ባለው ሸለቆ ከምንጩ ዳር ሰፈሩ፤ በስፋት ከዶታን እስከ ቤልባይም በርዝመት ደግሞ ከቤቱሊያ በኤስድራሎን ፊት ለፊት እስከሚገኘው እስከ ሳያሞን ድረስ ተስፋፉ። ምዕራፉን ተመልከት |