ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስለዚህም ወደ ሰማርያ አውራጃዎችና ወደ ቆና፥ ወደ ቤቶሮንና ወደ ቤልሜን፥ ወደ ኢያሪኮና ወደ ኮባ፥ ወደ ኤሦራና ወደ ሳሌም ሸለቆ ሁሉ ላኩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስለዚህም ወደ ሰማርያ፥ ወደ ኮና፥ ወደ ቤትሖሮን፥ ወደ ቤልሜይን፥ ወደ ኢያሪኮ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ አይሶራና ወደ ሳሌም ሸለቆ ሁሉ ላኩ። ምዕራፉን ተመልከት |