ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በትልቁ በይሁዳ ተራራ አንፃር የገባኢያ ዕጣ ወደሚሆን ወደ ኤስድራሎንም መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከይሁዳ ተራሮች አንፃር በዶታን አጠገብ ወደሚገኝ ወደ ኤስድራሎን መጣ። ምዕራፉን ተመልከት |