ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “እነሆ፥ እኛ የገናናው ንጉሥ የናቡከደነፆር ባሮች በፊትህ እንኖራለን። በፊትህም እንደ ወደድህ አድርገን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “እነሆ፥ እኛ የታላቁ ንጉሥ የናቡከደነፆር አገልጋዮች በፊትህ እጅ እንነሣለን፥ በፊትህ እንደ ወደድህ አድርገን። ምዕራፉን ተመልከት |