ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሹሞቹንና አለቆቹን ሁሉ ጠርቶ ከእነርሱ ጋር የምክሩን ምሥጢር ተነጋገረ፤ በሀገሩ ሁሉ ክፉ ነገርን ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሹሞቹንና ታላላቅ ሰዎቹን ሁሉ ሰብስቦ ከእነርሱ ጋር ሚስጢራዊ እቅዱን በፊታቸው አስቀመጠ፥ የምድሪቱን ሁሉ ክፋት በአንደበቱ ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |