ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በየበሩ መቶ መቶ ክንድ እያለፈ የጕበኛ ቤቱን አቆመ፤ መሠረቱም ከማዕዘን እስከ ማዕዘን ድረስ ስድሳ ክንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በየበሮች ቁመታቸው መቶ ክንድ፥ የመሠረታቸው ስፋት ስለሳ ክንድ የሆኑ ግንቦች አቁሞ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |