ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በአፉ ቃለ እግዚአብሔርን እንዲናገር ያደረገውን የአማልክት አምላክ እግዚአብሔርን እስከ ዘለዓለም ድረስ አመሰገነው፤ የተባረከ ክፍልና በረከት ለሴምና ለልጆቹ፥ ለልጅ ልጆቹም እስከ ዘለዓለም ድረስ እንደ ደረሳቸው ዐወቀ። ምዕራፉን ተመልከት |