ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኖኅም ይህ ክፍል የሴምና የልጆቹ ዕጣ ነውና ደስ አለው። “የሴም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፥ እግዚአብሔርም በሴም ማደሪያ ይደር” ብሎአልና በአፉ በትንቢት የተናገረውን ነገር ሁሉ ዐሰበ። የኤዶም ገነት ከከበሩ የከበረች፥ የእግዚአብሔርም ማደሪያ እንደ ሆነች ዐውቆአልና። ደብረ ሲና በምድረ በዳ መካከል ናት፥ ደብረ ጽዮንም በምድር ዕንብርት መካከል ናት፥ እነዚህ ሦስቱ ሁሉ አንዱ በአንዱ አንጻር ለቅድስና ተፈጠሩ። ምዕራፉን ተመልከት |