ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወደ ኤደን ገነት ወደ ሰሜንም ቀኝ እስክትቀርብ ድረስ ወደ ምሥራቅ ትሄዳለች፤ ከኤዶም ምድር ሁሉ ምሥራቅ፥ ከሀገሩም ሁሉ ምሥራቅ ወደ ምሥራቅ ይመለሳል። ስሙ ራፋ ወደሚባል ተራራ ምሥራቅ እስኪቀርብ ድረስ ይመጣል፤ ወደ ጢና ወንዝ መውጫ ዳርቻም ይወርዳል። ምዕራፉን ተመልከት |