ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከዚያም ወደ ሰሜን ታዘነብላለች፤ ወደ ታላቁ ባሕር መግቢያ ወደ ውኃውም ዳርቻ ትደርሳለች፤ ወደ አፍራም ግራ ትደርሳለች፤ ግዮን ወደሚባል ፈሳሽ ውኃም እስክትቀርብ ድረስ ትደርሳለች፤ ወደ ግዮንም ውኃ ቀርባ ወደዚህ ፈሳሽ ዳርቻ ትደርሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |