ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወደ ኮራሶ እስኪቀርብ ድረስ ይሄዳል። ይኸውም ወደ ሰሜን የሚመለከት ሕፅነ ልሳን ነው። ክፍሉም ወደ ታላቁ ባሕር ይደርሳል። ይህች ባሕር ልሳነ ባሕረ ግብፅ ትባላለችና ወደ ሰሜን ወደምታሳይ ወደ ልሳን መግቢያ እስኪቀርብ ድረስ አቅንቶ ይሄዳል። ምዕራፉን ተመልከት |