ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ክፍሉም በዚህ ወንዝ መካከል ወዳለ ወደ ምዕራብ ይደርሳል፤ ይህም ወንዝ ከእርስዋ እስከሚወጣበት እስከ ጥልቁ ውኃ እስኪቀርብ ድረስ ወደዚያ ይሄዳል። ውኃውም ወደ ሚኦት ባሕር ይፈስሳል፤ ይህም ወንዝ እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ ይሄዳል፤ በደቡብም በኩል ያለው ሀገር ሁሉ ለያፌት ደረሰ፤ በሰሜን በኩል ያለውም ሀገር ሁሉ ለሴም ደረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |