ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሁሉም ይሁን አሉ። ስለሚያጸይፍ ክፉ ኀጢአታቸው ሁሉ፥ ምድርንም በበደልና በርኵሰት፥ በዝሙትና በኀጢአትም ስለ ሞሉአት እግዚአብሔር አምላክ በሰይፍና በእሳት ይፈርድባቸው ዘንድ እስከ ፍርድ ቀን ድረስ በራሳቸውና በልጆቻቸው፥ በዘራቸውም እስከ ዘለዓለም ይሁን አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |