ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለቲራስም ሰባተኛው ዕጣ ወጣ። በባሕር መካከል ያሉ፥ ለካም ዕጣ የሚቀርቡ ታላላቁ አራቱ ደሴቶች፤ የክማቱሪ ደሴቶችም በርስትነት ዕጣ ለአርፋክስድ ልጆች ወጡ፤ የኖኅም ልጆች ለልጆቻቸው በአባታቸው በኖኅ ፊት እንዲህ አድርገው ከፈሉ። በዕጣው ያልወጣለትን ክፍል ይይዝ ዘንድ የሚፈልገውን እያንዳንዱን አምሎ ረገመ። ምዕራፉን ተመልከት |