ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለቶቤልም እስከ ሁለተኛዪቱ ልሳን ድረስ ወደ ሉድ ዕጣ በምትቀርብ በልሳን መካከል አምስተኛው ዕጣ ወጣ። የሁለተኛዪቱም ልሳን አውራጃ እስከ ሦስተኛዪቱ ልሳን ድረስ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |