ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ያፌትም ምድረ ርስትን በልጆቹ መካከል ከፈለ። መጀመሪያውም ዕጣ ከደቡብ አንጻር ጀምሮ እስከ ጢና ወንዝ ድረስ በምሥራቅ በኩል ለሴሜር ወጣ። በደቡብም በኩል የደቡብ ዙሪያ ሁሉ ለሚአት ባሕር እስኪቀርብ ድረስ ለማጎግ ወጣ። ምዕራፉን ተመልከት |