ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እጃቸውንም ዘርግተው ከአባታቸው ከኖኅ እጅ መጽሐፉን ተቀበሉ። ርስት አድርጎ የሚይዘው የሴም ዕጣም ለልጆቹና ለልጅ ልጆቹ ለዘለዓለም በመጽሐፍ የምድር መካከል ወጣ። ከአርበኞች ተራራ መካከል ከውኃውም መውጫ ጀምሮ እስከ ጢና ወንዝ ድረስ ወጣ። ምዕራፉን ተመልከት |