ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለአራምም አራተኛው ዕጣ ወጣ፤ በጤግሮስና በኤፍራጥስ መካከል የመስጴጦምያ ሀገር ሁሉ በከላውዴዎን ደቡብ ወዳለ እስከ አሱር አቅራቢያ ድረስ፥ የአራራትም ሀገር ሁሉ የእርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |