ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለአርፋክስድም ሦስተኛው ዕጣ ወጣ። የከላውዴዎን አውራጃ ሀገር ሁሉ፥ ለኤርትራ ባሕር የቀረበው የኤፍራጥስ ምሥራቅም፥ ወደ ግብፅ እስከምትመለከተው እስከ ልሳነ ባሕር አቅራቢያ ድረስ የምድረ በዳው ውኃ ሁሉ፥ የሊባኖስና የሳኔር ሀገር፥ አማናም፥ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ። ምዕራፉን ተመልከት |