ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለአሶርም ሁለተኛው ዕጣ ወጣ፤ የአሱርና ነነዌ ሀገር ሁሉ፥ ሰናዖርም፥ ሳድም እስከ ሕንደኬ አቅራቢያ ድረስ። ወደ ወድፋ ፈሳሽም ይደርሳል። ምዕራፉን ተመልከት |