ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሴምም በልጆቹ መካከል አካፈለ። መጀመሪያው ዕጣ ለኤላምና ለልጆቹ እስከ ሕንደኬ ምድር ሁሉ ምሥራቅ እስኪቀርብ ድረስ ወደ ጤግሮስ ወንዝ ምሥራቅ ወጣ፤ ኤርትራም በእጁ ነበር። የዲዳን ውኃ፥ የሞብሪ ተራሮች፥ የኤላ ሀገር ሁሉ፥ የሱሳም ሀገር ሁሉ፥ በፊርኖክ በኩል ያለው ሁሉ፥ እስከ ኤርትራ ባሕርና እስከ ጢና ወንዝ። ምዕራፉን ተመልከት |