ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ካም በልጆቹ መካከል አካፈለ። የመጀመሪያው ዕጣም ለኩሽ ወደ ምሥራቅ ወጣ፥ ምዕራቡ ለምጽራይም ወጣ፥ ምዕራቡም ለፉጥ ወጣ፤ ምዕራቡም ለከነዓን ወጣ፤ በምዕራቡም በኩል ባሕር ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |