ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ግዮን የተባለው ወንዝም በኤዶም ገነት ቀኝ እስኪቀርብ ድረስ ይሄዳል። ለዘለዓለም ለሚይዛት ለካምና ለልጆቹ፥ ለወገናቸውም እስከ ዘለዓለም ድረስ በዕጣ የወጣች ሀገር ይህች ናት። ምዕራፉን ተመልከት |