ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የኤዶም ምድር ሁሉ፥ የኤርትራ ባሕር ዳርም ሁሉ፥ የምሥራቅ ምድር ሁሉ በኤርትራና በተራሮቹ በኩል ያለው ሕንድ፥ የባሳን ሀገር ሁሉና የሊባኖስም ሀገር ሁሉ፥ የካፍቱር ደሴቶችና የሳኔር ተራራ ሁሉ፥ አማናና የደቡባዊው አሱር ተራራ፥ የኤላም ሀገር ሁሉ፥ አሱርና ባቢል፥ ሱሳንም ማእዳይና የአራራት ሀገር ሁሉ፥ በደቡብ በኩል ከአለው ከአሱር ተራራ ማዶ የባሕሩ ወደብ እንደ ደረሱት ዐወቀ። የተባረከችና ሰፊ የሆነች፥ በውስጥዋም ያለ ሁሉ እጅግ ያማረ ምድር፤ ምዕራፉን ተመልከት |