ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 9:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሠላሳ ሦስተኛውም ኢዮቤልዩ መጀመሪያ እንዲህ ሆነ፤ ለካምና ለሴም ለያፌትም ርስት ልትሆናቸው ከአንደኛው ሱባዔ በመጀመሪያው ዓመት ወደ እነርሱ ከተላክን ከእኛ አንዱ ባለበት ምድርን ሦስት አድርገው ከፈሉአት፤ ልጆቹንም ጠራ፤ እነርሱና ልጆቻቸውም ወደ እርሱ ቀረቡ፤ ሦስቱ ልጆቹም የሚይዙትን ምድር በዕጣ ከፈለ። ምዕራፉን ተመልከት |