ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ኖኅም ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ ታናሹ ልጁ በእርሱ ላይ ያደረገበትን ሁሉ ዐወቀ፥ ልጁንም ረገመው፥ “የተረገመ ከነዓን ለወንድሞቹ ተገዥ ባሪያ ይሁን” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |