ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከዚህም በኋላ በመሠዊያው ላይ ባለው እሳት ላይ ወይኑን ረጨ። አስቀድሞ ዕጣኑን በመሠዊያው ላይ አኖረ፤ እግአብሔር የሚወደውንም በጎ መሥዋዕት ሠዋ። መሥዋዕቱም ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር ዐረገ፤ ከዚህም ወይን ጠጥቶ ደስ አለው። ልጆቹንም ደስ አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |