ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 በስድስተኛውም ዓመት ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ ስሙንም ፋሌክ አለው፤ በተወለደበት ዘመን የኖኅ ልጆች ምድርን ሊካፈሉ ጀምረዋልና፤ ስለዚህም ስሙን ፋሌክ ብሎ ጠራው፤ እርስ በርሳቸውም አስተካክለው ተካፈሉ፥ ለኖኅም ነገሩት። ምዕራፉን ተመልከት |