ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስለ ልጆቹም አስቀድሞ ጠቦትን ሠዋ፤ ከደሙም በሠራው መሠዊያ ላይ ባለው ሥጋ ላይ አኖረ። የሚቃጠል መሥዋዕትንም በሠዋበት መሠዊያ ላይ ስቡን ሁሉ አጤሰ። ላሙንና የበጉን አውራ፥ በጎቹንም ሠውቶ ሥጋቸውን ሁሉ በመሠዊያው ላይ አኖረ። በዘይት የተለወሰ መሥዋዕታቸውንም ሁሉ በላያቸው አኖረ። ምዕራፉን ተመልከት |