ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 በአራተኛውም ዓመት ወንድ ልጅን ወለደችለት፦ ስሙንም ሳላ አለው፤ መልእክትን ተልኬአለሁ ብሎአልና፤ ሳላም አደገ፤ በሠላሳ አንደኛውም ኢዮቤልዩ በአምስተኛው ሱባዔ በመጀመሪያው ዓመት ሚስትን አገባ ስምዋም ሙአክ ይባላል፤ ይህችውም የአባቱ ወንድም የኬሴድ ልጅ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |