ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከተማንም የሚይዝበት ቦታን ይፈልግ ዘንድ ሄደ፤ የቀደሙ ሰዎችም በድንጋይ የቀረፁትን መጽሐፍ አገኘ። በእርስዋም ያለውን አንብቦ ተረጐመ። የፀሓይንና የጨረቃን፥ የከዋክብትንም ሰገል ከሰማይ ምልክቶች ጋር የሚመለከቱበት የትጉሃን ትምህርት ሁሉ በእርስዋ ስለ ነበር በእርስዋ በተጻፈው በደለ። ምዕራፉን ተመልከት |