Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 8:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

34 በሃያ ዘጠ​ነ​ኛው ኢዮ​ቤ​ልዩ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ሱባዔ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ዓመት አር​ፋ​ክ​ስድ ሚስት አገባ፤ ስም​ዋም ራሱ​እያ ይባ​ላል፤ ይህ​ች​ውም የኤ​ላም ልጅ የሱ​ሳን ልጅ ናት። በሦ​ስ​ተ​ኛው ዓመት በዚህ ሱባዔ ወንድ ልጅን ወለ​ደ​ች​ለት፤ ስሙ​ንም ቃይ​ናም አለው፤ ልጁም አደገ፤ አባ​ቱም መጽ​ሐ​ፍን አስ​ተ​ማ​ረው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 8:34
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች