ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እናንተ በእውነትና በሚገባ ትተዉት ዘንድ በአምስተኛው ዓመት ዕረፍትን አድርጉ፤ እናንተም ትከብራላችሁ፤ ተክላችሁም ሁሉ የበጀ ይሆናል። የአባታችሁ አባት ሄኖክ ልጁ ማቱሳላን እንዲሁ አዝዞታልና፤ ማቱሳላም ልጁ ላሜህን አዝዞታልና፤ ላሜህም አባቶቹ ያዘዙትን ሁሉ ለእኔ አዝዞኛልና። ምዕራፉን ተመልከት |