ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 8:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በአራተኛውም ዓመት ፍሬው ይቀደሳል፤ ሰማይንና ምድርን በፈጠረ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት ያለውንም የፍሬውን መጀመሪያ ይሠዋሉ፥ የወይኑንና የዘይቱን መጀመሪያ፥ እንደ አዝመራው መጀመሪያ በሚቀበለው በእግዚአብሔር መሠዊያ በፈሳሽነት ያቀርባሉ፤ የቀረውንም የቤተ እግዚአብሔር አገልጋዮች መሥዋዕቱን በሚቀበልበት በመሠዊያው ፊት ይብሉት። ምዕራፉን ተመልከት |